Please ensure Javascript is enabled for purposes of website accessibility

ያነጋግሩን

የት መጀመር እንዳለብዎት እርግጠኛ አይደሉም? የእያንዳንዱ ቤተሰብ ጉዞ የተለያየ ነው፣ ስለሆነም ለእርስዎ ቤተሰብ ፍላጎቶች በተሻለ የሚስማሙ ሀብቶችን እንዲያገኙ ልናግዝዎት ዝግጁ ነን።

ስለዚህ ድህረ ገጽ ጥያቄ አለዎት?

አስተያየት ካለዎት፣ መቀየር ያለበት መረጃ መኖሩን ከተመለከቱ ወይም ስለ Thrive By 5 MoCo ድህረ ገጽ ጥያቄ ካሉዎት፣ ቢያነጋግሩን እጅግ ደስ ይለናል።

ኢሜይል፥ info@mocochildren.org

ወይም በዚህ ገጽ ላይ ባለው የግንኙነት ቅጽ በመጠቀም መልእክት ይላኩልን።

የቅርብ ጊዜ መረጃዎችን ያግኙ

ለቤተሰቦች የበለጠ ጠቃሚ መረጃዎችን በመጨመር ይህንን ድህረ ገጽ በየጊዜው ወቅታዊ እናደርገዋለን። አዳዲስ መሳሪያዎች ሲኖሩ ማሳወቂያ እንዲደርስዎት ይመዝገቡ።